34 ትሩፋኑን ግን በቸርነቱ በከበረ አውራጃ ይቤዣቸዋል፤ አስቀድሜም የነገርሁህ የፍርድ ቀን እስኪደርስ ድረስ ደስ ያሰኛቸዋል።