30 ትርጓሜው ይህ ነው፤ ልዑል በኋላ ዘመን የጠበቃቸው፥ መጀመሪያው ጥፋት የሚደረግባቸው ናቸው፤ አንተ እንዳየኸውም ብዙ ጸብ ይደረጋል።