45 ስለዚህም አንተ ንስር ፈጽመህ ትጠፋለህ፤ ኀጢአተኞች ክንፎችህ፥ ዝንጉዎች ራሶችህ፥ ክፉዎች ጥፍሮችህና ዐመፀኛው ሥጋህ ይጠፋሉ።