42 ጻድቃንን ቀምቶአቸዋልና፥ ደጋጎቹንም በድሎአቸዋልና፥ ቅኖቹንም ጠልቶአቸዋልና፥ አሰተኞቹንም ወዶአቸዋልና፥ የጻድቃንንም አንባቸውን አፍርሶአልና፥ ያልበደሉትንም ቅጽራቸውን አፍርሶአልና።