40 አራተኛውም መጥቶ ያለፉትን በብዙ ድካምና ሕማም ይህን ዓለም የቀሙትን እነዚያን እንስሳ ሁሉ ድል ያደርጋቸዋል፤ ይህን ያህል ዘመን በዚህ ዓለም በተንኰል ኖረ።