39 ምድርን ይገዟት ዘንድ ከፈጠርኋቸው፥ የዘመንም ፍጻሜ ከሚደርስባቸው ከእነዚያ ከአራቱ እንስሳ የቀረህ አንተ አይደለህምን?”