32 ያም ራስ ምድርን ሁሉ ያዛት፤ በውስጥዋም የሚኖሩትን በብዙ ድካምና መከራ አሠቃያቸው፤ ከቆሙት ከእኒያ ክንፎች ሁሉ ይልቅ ፈጽሞ ዓለምን ቀማ።