17 ሰማያትን ዝቅ አደረግህላቸው፤ ምድርንም አነዋወጥህላቸው፤ ዓለምንም አወክህላቸው፤ ጥልቁን አነዋወጥህላቸው፤ ባሕሩንም ከፈልህላቸው።