12 “ከዚህም በኋላ ይበዙ ዘንድ፥ በምድር የሚኖሩትም ይመሏት ዘንድ በጀመሩ ጊዜ፥ ልጆቻቸውም በበዙና ከእነርሱም ብዙ የሚሆኑ አሕዛብና ሕዝብ በተወለዱ ጊዜ፥ ከቀደመው በደል ይልቅ እንደገና እጅግ ይበድሉ ጀመሩ።