1 ቆሮንቶስ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉ እንደ ተጠራ እንዲሁ ይኑር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እያንዳንዱ ሲጠራ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር። 参见章节 |