1 ቆሮንቶስ 16:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትጉ፤ በሃይማኖትም ቁሙ፤ ታገሡ ጽኑ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ንቁ፤ በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። 参见章节 |