Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 15:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ያለ​ዚ​ያማ ለምን ያጠ​ም​ቃሉ? ሙታን እን​ዲ​ነሡ አይ​ደ​ለ​ምን? ሙታን የማ​ይ​ነሡ ከሆ​ነስ ለምን ያጠ​ም​ቃሉ?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ትንሣኤ ከሌለማ ለሞቱ ሰዎች ብለው የሚጠመቁት ምን እያደረጉ ነው? ሙታን ከቶ የማይነሡ ከሆነ፣ ሰዎች ለእነርሱ ብለው ለምን ይጠመቃሉ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ትንሣኤ ከሌለማ ለሞቱ ሰዎች ብለው የሚጠመቁት ምን እያደረጉ ነው? ሙታን ከቶ የማይነሡ ከሆነ፥ ሰዎች ለእነርሱ ብለው ለምን ይጠመቃሉ?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 እንግዲህ የሞቱ ሰዎች የማይነሡ ከሆነ ስለ ሞቱ ሰዎች የሚጠመቁ ሁሉ ትርፋቸው ምንድን ነው? የሞቱ ሰዎች ከቶ የማይነሡ ከሆነ ሰዎች በእነርሱ ምትክ ስለምን ይጠመቃሉ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 እንዲያማ ካልሆነ፥ ስለ ሙታን የሚጠመቁ ምን ያደርጋሉ? ሙታንስ ከቶ የማይነሡ ከሆነ፥ ስለ እነርሱ የሚጠመቁ ስለ ምንድር ነው?

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 15:29
7 交叉引用  

ኢየሱስ ግን መልሶ “የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን?” አለ። “እንችላለን” አሉት።


ኀጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።


ሙታን የማ​ይ​ነሡ ከሆነ ክር​ስ​ቶ​ስም ከሙ​ታን አል​ተ​ነ​ሣማ።


ሁሉም በተ​ገ​ዛ​ለት ጊዜ ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሁሉ ቦታ በሁሉ ይሆን ዘንድ፥ ያን ዕለት ወል​ድም ሁሉን ላስ​ገ​ዛ​ለት ይገ​ዛል።


እን​ግ​ዲህ እኛስ ሁል​ጊዜ መከ​ራን ስለ​ምን እን​ቀ​በ​ላ​ለን?


በውኑ በኤ​ፌ​ሶን ከአ​ውሬ ጋር የታ​ገ​ልሁ ለሰው ብዬ ነውን? ምንስ ይጠ​ቅ​መ​ኛል? ሙታን የማ​ይ​ነሡ ከሆነ እን​ግ​ዲህ እን​ብላ እን​ጠጣ፥ ነገም እን​ሞ​ታ​ለን።


跟着我们:

广告


广告