1 ቆሮንቶስ 15:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን አልተነሣማ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፣ ክርስቶስም አልተነሣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፥ ክርስቶስም አልተነሣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሞቱት ሰዎች ከሞት ካልተነሡ ክርስቶስም ከሞት አልተነሣም ማለት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ 参见章节 |