Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለሁ፤ ከሁ​ላ​ችሁ ይልቅ እኔ በቋ​ን​ቋ​ዎች እና​ገ​ራ​ለ​ሁና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከሁላችሁ የበለጠ በልሳን ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከሁላችሁ የበለጠ በልሳን ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እኔ ከሁላችሁ ይበልጥ በተለያዩ ቋንቋዎች ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 14:18
7 交叉引用  

እነሆ፥ አን​ተስ መል​ካም ታመ​ሰ​ግ​ና​ለህ፤ ነገር ግን ሌላው እን​ዴት ይታ​ነ​ጻል?


ነገር ግን ሌሎ​ችን አስ​ተ​ምር ዘንድ፥ በቋ​ንቋ ከሚ​ነ​ገር ብዙ ቃል ይልቅ በቤተ ክር​ስ​ቲ​ያን በአ​እ​ም​ሮዬ አም​ስት ቃላ​ትን ልና​ገር እሻ​ለሁ።


በቋ​ንቋ የሚ​ና​ገር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንጂ ለሰው የሚ​ና​ገር አይ​ደ​ለም። የሚ​ና​ገ​ረ​ውን የሚ​ሰ​ማው የለ​ምና፥ ነገር ግን በመ​ን​ፈስ ምሥ​ጢ​ርን ይና​ገ​ራል።


በቋ​ንቋ የሚ​ና​ገር ራሱን ያን​ጻል፤ የሚ​ተ​ረ​ጕም ግን የክ​ር​ስ​ቲ​ያን ማኅ​በ​ርን ያን​ጻል።


ሁላ​ች​ሁም በቋ​ንቋ ልት​ና​ገሩ እወ​ዳ​ለሁ፤ ይል​ቁ​ንም ትን​ቢት ልት​ና​ገሩ እወ​ዳ​ለሁ፤ ሳይ​ተ​ረ​ጕም በቋ​ንቋ ከሚ​ና​ገር ይልቅ ትን​ቢት የሚ​ና​ገር እጅግ ይበ​ል​ጣ​ልና፤ ቢተ​ረ​ጕም ግን ማኅ​በ​ሩን ያን​ጻል።


ማን ይመ​ረ​ም​ር​ሃል? የም​ት​ታ​በ​ይስ በም​ን​ድን ነው? ከሌላ ያላ​ገ​ኘ​ኸው አለ​ህን? ያለ​ህ​ንም ከሌላ ካገ​ኘህ እን​ዳ​ላ​ገኘ ለምን ትኮ​ራ​ለህ?


跟着我们:

广告


广告