1 ቆሮንቶስ 14:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እነሆ፥ አንተስ መልካም ታመሰግናለህ፤ ነገር ግን ሌላው እንዴት ይታነጻል? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አንተ በሚገባ ታመሰግን ይሆናል፤ ሌላው ሰው ግን አይታነጽበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተ በሚገባ ታመሰግን ይሆናል፤ ሌላው ሰው ግን አይታነጽበትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እርግጥ አንተ ያቀረብከው የምስጋና ጸሎት በጥሩ ሁኔታ ነው፤ ነገር ግን ሌላው ሰው አይታነጽበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም። 参见章节 |