1 ቆሮንቶስ 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በማላውቀው ቋንቋ የምጸልይ ከሆንሁ ቃሌ ብቻ ይጸልያል፤ ልቤ ግን ባዶ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በልሳን በምጸልይበት ጊዜ መንፈሴ ይጸልያል፤ አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በልሳን በምጸልይበት ጊዜ መንፈሴ ይጸልያል፤ አእምሮዬ ግን ፍሬ አልባ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በተለያዩ ቋንቋዎች ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል እንጂ አእምሮዬ ፍሬአልባ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው። 参见章节 |