1 ቆሮንቶስ 13:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅን በመሥራት ደስ ያሰኛል እንጂ፥ ግፍን በመሥራት ደስ አያሰኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፍቅር ከእውነት ጋራ እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፍቅር ያለው ሰው እውነት በሆነ ነገር ይደሰታል እንጂ ትክክል ባልሆነ ነገር አይደሰትም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 参见章节 |