1 ቆሮንቶስ 12:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተገኘ ነበር? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆን ኖሮ አካል ከየት ይገኝ ነበር? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሁሉም አንድ የአካል ክፍል ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሁላቸውም አንድ ክፍል ብቻ ቢሆን ኖሮ ሙሉ አካል የት በተገኘ ነበር! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ? 参见章节 |