Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የአ​ካ​ላ​ች​ንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይ​ደ​ለም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና።

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 12:14
6 交叉引用  

አካል አንድ እንደ ሆነ ብዙ የአ​ካል ክፍ​ሎ​ችም እንደ አሉ​በት፥ ነገር ግን የአ​ካል ክፍ​ሎች ሁሉ ብዙ​ዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ ክር​ስ​ቶስ ደግሞ እን​ዲሁ ነው፤


እግ​ርም፥ “እኔ እጅ አይ​ደ​ለ​ሁ​ምና የአ​ካል ክፍል አይ​ደ​ለ​ሁም” ብትል ይህን በማ​ለቷ የአ​ካል ክፍል መሆ​ንዋ ይቀ​ራ​ልን?


የአ​ካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተ​ገኘ ነበር?


አሁ​ንም የአ​ካል ክፍ​ሎች ብዙ​ዎች ናቸው ፤ አካሉ ግን አንድ ነው።


ስለ​ዚ​ህም ሐሰ​ትን ተዉ​አት፤ ሁላ​ች​ሁም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ጋር እው​ነ​ትን ተነ​ጋ​ገሩ፤ እኛ አንድ አካል ነንና።


跟着我们:

广告


广告