1 ቆሮንቶስ 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እንግዲህ እናንተም በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉና የምትጠጡ ለጌታችን ቀን እንደሚገባ አይደለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታን እራት አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታ እራት አይደለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታን ራት አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንግዲህ አብራችሁ ስትሰበሰቡ የምትበሉት የጌታ እራት አይደለም፤ 参见章节 |