1 ቆሮንቶስ 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁሉንም ሙሴ በደመናና በባሕር አጠመቃቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እነርሱ ሁሉ ከሙሴ ጋራ ለመተባበር በደመናና በባሕር ተጠመቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሁሉም ሙሴን እንዲተባበሩ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሙሴ ተባባሪዎች ለመሆንም በዚህ ደመናና በዚህ ባሕር ተጠመቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ 参见章节 |