1 ቆሮንቶስ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወንድሞች! አሁንም ጣዖት ከማምለክ ሽሹ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ፤ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንግዲህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ራቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። 参见章节 |