1 ቆሮንቶስ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ እንደ ጸና መጠን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ክርስቶስ የመሰከርንላችሁም በእናንተ ዘንድ ጸንቷል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ ክርስቶስ የነገርናችሁ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። 参见章节 |