1 ቆሮንቶስ 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእርሱ ስም ተጠመቅን የሚል እንዳይኖር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስለዚህ በስሜ መጠመቁን የሚናገር ማንም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ማንም በስሜ ተጠመቃችሁ ሊል አይገባውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስለዚህ “በእኔ በጳውሎስ ስም ተጠምቃችኋል” ብሎ መናገር የሚችል የለም። 参见章节 |