Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 9:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 የበ​ኵር ልጁም ስም ዓብ​ዶን፥ሁለ​ተ​ኛው ሲር፥ ሦስ​ተ​ኛው ቂስ፥ አራ​ተ​ኛው በኣል፥ አም​ስ​ተ​ኛው ኔር፥ ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ናዳብ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 የበኵር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ጹር፣ ቂስ፣ ባኣል፣ ኔር፣ ናዳብ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 የበኲር ልጁም ዓብዶን ይባል ነበር፤ ሌሎቹ የእርሱ ወንዶች ልጆች ጹር፥ ቂሽ፥ ባዓል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 የበኵር ልጁም ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 9:36
5 交叉引用  

ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦ​ልን ወለደ፤ ሳኦ​ልም ዮና​ታ​ንን፥ ሜል​ኪ​ሳን፥ አሚ​ና​ዳ​ብን፥ አስ​በ​ኣ​ልን ወለደ።


የሚ​ስቱ ስም መዓካ የነ​በ​ረው የገ​ባ​ዖን አባት ይዒ​ኤል በገ​ባ​ዖን ይቀ​መጥ ነበረ።


ሰባ​ተ​ኛው ግዱር፥ ወን​ድሙ ዘካ​ር​ያ​ስም፥ ሜቅ​ሎ​ትም።


ኔርም ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦ​ልን ወለደ፤ ሳኦ​ልም ዮና​ታ​ንን፥ ሜል​ኪ​ሳን፥ አሚ​ና​ዳ​ብን፥ አስ​በ​ኣ​ልን ወለደ።


ከብ​ን​ያም ልጆች ስሙ ቂስ የተ​ባለ አንድ ሰው ነበረ፥ እር​ሱም የአ​ብ​ሔል ልጅ፥ የያ​ሬድ ልጅ፥ የባ​ሔር ልጅ፥ የብ​ን​ያም ሰው፥ የአ​ፌቅ ልጅ፥ ጽኑዕ ኀያል ሰው ነበረ።


跟着我们:

广告


广告