1 ዜና መዋዕል 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ናዕማን፥ አኪያ፥ ጌራ፥ እነርሱም ተማረኩ። ዖዛንና አሂሑድን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ናዕማን፣ አኪያ፣ ጌራ፤ በምርኮ ጊዜ እየመራ የወሰዳቸው የዖዛና የአሒሑድ አባት ጌራ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ናዕማን፥ አኪያ፥ ሔግላ የተባለው ጌራ ዖዛንና አሒሑድን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ናዕማን፥ አኪያ፥ ጌራ እነርሱም ተማረኩ። ዖዛንና አሒሑድን ወለደ። 参见章节 |