Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ማሴ​ዕም በዓ​ናን ወለደ፤ ልጁም ራፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤል​ዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ራፋን ወለደ፤ ራፋ ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:37
4 交叉引用  

ከራ​ፋ​ይም ወገን የነ​በ​ረው ኤስቢ መጣ፤ የጦ​ሩም ሚዛን ክብ​ደት ሦስት መቶ ሰቅል ናስ ነበር። አዲስ የጦር መሣ​ሪ​ያም ታጥቆ ነበር፤ ዳዊ​ት​ንም ሊገ​ድ​ለው ፈለገ።


አካ​ዝም ይሆ​ዓ​ዳን ወለደ፤ ይሆ​ዓ​ዳም ዓሌ​ሜ​ትን፥ ዓዝ​ሞ​ትን፥ ዘም​ሪን ወለደ፤ ዘም​ሪም ማሴ​ዕን ወለደ።


ለኤ​ሴ​ልም ስድ​ስት ልጆች ነበ​ሩት፤ ስማ​ቸ​ውም ይህ ነበረ፤ ዓዝ​ሪ​ቃም፥ በኬ​ርዩ፥ እስ​ማ​ኤል፥ ሰዓ​ርያ፥ አብ​ድዩ፥ ሐናን፤ እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴል ልጆች ነበሩ።


ማሳ​ዕም በዓ​ናን ወለደ፥ ልጁ ረፋያ ነበረ፥ ልጁ ኤል​ዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤


跟着我们:

广告


广告