Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 የገ​ባ​ዖን አባት በገ​ባ​ዖን ይኖር ነበር የሚ​ስ​ቱም ስም መዓካ ነበር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ። የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:29
5 交叉引用  

ሬሕማ የሚ​ሉ​አት ዕቅ​ብቱ ደግሞ ጥባ​ህን፥ ቤካን፥ ጠኮ​ንና ሜካን ወለ​ደች።


እነ​ዚህ በት​ው​ል​ዶ​ቻ​ቸው አለ​ቆች ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ፤ እነ​ዚህ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጡ።


የበ​ኵር ልጁ ዓብ​ዶን፥ ሱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥


ገባ​ዖን፥ ራማ፥ ብኤ​ሮት፤


跟着我们:

广告


广告