Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ኢያ​ሱ​ብን፥ ሻክ​ያን፥ ሜር​ማን ወለደ። እነ​ዚ​ህም ልጆች የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ይዑጽን፣ ሻክያንና ሚርማን ወለደ፤ እነዚህም የቤተ ሰብ አለቆች የነበሩ ልጆቹ ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ይዑጽን፥ ሻክያን፥ ሚርማን ወለደ። እነዚህም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 የዑጽ፥ ሳክያና ሚርማ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ የእርሱ ወንዶች ልጆች በሙሉ የቤተሰብ አለቆች ሆኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ይዑጽን፥ ሻክያንና ሚርማን ወለደ። እነዚህም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:10
2 交叉引用  

ከሑ​ሲ​ምም አቢ​ጡ​ብ​ንና ኤል​ፍ​ዓ​ልን ወለደ።


ከሚ​ስቱ ከሖ​ዲሽ ዮባ​ብን፥ ዲብ​ያን፥ ማሴን፥ ማል​ካ​ምን፤


跟着我们:

广告


广告