Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የቤ​ላም ልጆች፥ ኤሲ​ቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝ​ኤል፥ ኢያ​ሬ​ሙት፥ ዔሪ አም​ስት ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ነበሩ፤ ቍጥ​ራ​ቸ​ውም ሃያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የቤላ ወንዶች ልጆች፤ ኤሴቦን፣ ኦዚ፣ ዑዝኤል፣ ለኢያሪሙት፣ ዒሪ፤ በአጠቃላይ ዐምስት ሲሆኑ፣ የቤተ ሰብ አለቆች ናቸው፤ በትውልድ ሐረግ መዝገባቸው ሃያ ሁለት ሺሕ ሠላሳ አራት ተዋጊ ሰዎች ተመዝግበዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የቤላም ልጆች፥ ኤሴቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝኤል፥ ኢያሪሙት፥ ዒሪ፥ አምስት ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤ በትውልድ የተቈጠሩ ሀያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ቤላዕ አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ኤጽቦን፥ ዑዚ፥ ዑዚኤል፥ ያሪሞትና ዒሪ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እነርሱም በጐሣዎቻቸው ውስጥ የቤተሰብ አለቆችና ዝነኛ ወታደሮች ነበሩ፤ ከእነርሱ ተወላጆች መካከል ዕድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት የደረሰ ኻያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ወንዶች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የቤላም ልጆች ኤሴቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝኤል፥ ኢያሪሙት፥ ዒሪ፥ አምስት ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን፥ ኀያላን ሰዎች ነበሩ፤ በትውልድ የተቈጠሩ ሃያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:7
4 交叉引用  

የብ​ን​ያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይድ​ኤል ሦስት ነበሩ።


የቤ​ኬ​ርም ልጆች ዝሜራ፥ ኢዮ​አስ፥ አል​ዓ​ዛር፥ ኤል​ዮ​ኤ​ናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያ​ሪ​ሙት፥ ዓብያ፥ ዓና​ቶት፤ ዓሌ​ሜት፤ እነ​ዚህ ሁሉ የቤ​ኬር ልጆች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告