1 ዜና መዋዕል 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማንያ ሰባት ሺህ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከይሳኮር ጐሣዎች ሁሉ የተመዘገቡት ተዋጊዎች የቤተ ሰቦቹ ትውልድ ቍጥር በአጠቃላይ ሰማንያ ሰባት ሺሕ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የይሳኮር ወገኖች የሆኑ ወንድሞቻቸው ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩት ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከይሳኮር ነገድ ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሰ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ወንዶች መሆናቸው የትውልድ መዝገባቸው ያስረዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። 参见章节 |