Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የአ​ሴር ልጆች፤ ኢያ​ምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሬዓ፥ እኅ​ታ​ቸ​ውም ሤራሕ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የአሴር ወንዶች ልጆች፤ ዪምና፣ የሱዋ፣ የሱዊ፣ በሪዓ፤ እኅታቸውም ሤራሕ ትባል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 አሴር አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሤራሕ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:30
3 交叉引用  

የአ​ሴ​ርም ልጆች፤ ኢያ​ምን፥ ኢያሱ፥ኢዩል፥ በሪዓ፥ እኅ​ታ​ቸው ሳራ፤ የበ​ሪዓ ልጆ​ችም፤ ኮቦር፥ መል​ኪ​ኤል።


የበ​ሪ​ዓም ልጆች፤ ሔቤ​ርና፥ የቤ​ር​ዛ​ዊት አባት የነ​በ​ረው መል​ኪ​ኤል ናቸው።


跟着我们:

广告


广告