Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የሴት ልጁም ስም ሲአራ ነበረ፤ በዚ​ያም በቀ​ሩት ታች​ኛ​ው​ንና ላይ​ኛ​ውን ቤት​ሖ​ሮ​ንን ሠራ የኡ​ዛ​ንም ልጁ ሠይራ ነበረ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ሴት ልጁ ስሟ ሲአራ ይባላል፤ እርሷም የታችኛውንና የላይኛውን ቤትሖሮንንና ኡዜንሼራን የተባሉትን ከተሞች የቈረቈረች ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ሴት ልጁም ታችኛውንና ላይኛውን ቤት-ሖሮንንና ኡዜን-ሼራን የሠራች ሲኦራ ነበረች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ኤፍሬም፥ ሼኢራ ተብላ የምትጠራ ሴት ልጅ ወለደ፤ እርስዋም የላይኛውንና የታችኛውን ቤትሖሮን፥ እንዲሁም ዑዜንሼኢራ ተብለው የሚጠሩትን ከተማዎች አሠራች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ሴት ልጁም ታችኛውንና ላይኛውን ቤትሖሮንንና ኡዜንሼራን የሠራች ሲአራ ነበረች።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:24
7 交叉引用  

ሰሎ​ሞ​ንም ጋዜ​ር​ንና የታ​ች​ኛ​ውን ቤቶ​ሮ​ንን፥ ባዕ​ላ​ት​ንም ሠራ፤


ወደ ሚስ​ቱም ገባ፥ አረ​ገ​ዘ​ችም፤ ወንድ ልጅም ወለ​ደች፤ በቤ​ቴም መከራ ሆኖ​አ​ልና ሲል ስሙን በሪዓ ብሎ ጠራው።


ወን​ዶች ልጆ​ቹም ራፋኢ፥ ሳራፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፤


ደግ​ሞም ቅጥ​ርና መዝ​ጊያ፥ መወ​ር​ወ​ሪ​ያም የነ​በ​ራ​ቸ​ውን የተ​መ​ሸ​ጉ​ትን ከተ​ሞች ላይ​ኛ​ውን ቤት​ሖ​ርን፥ ታች​ኛ​ው​ንም ቤት​ሖ​ርን ሠራ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእ​ስ​ራ​ኤል ፊት አስ​ደ​ነ​ገ​ጣ​ቸው፤ በገ​ባ​ዖ​ንም ታላቅ መም​ታት መታ​ቸው።


ወደ ምዕ​ራ​ብም እስከ የፍ​ሌ​ጣ​ው​ያን ዳርቻ እስከ ታች​ኛው ቤቶ​ሮን ዳርቻ ድረስ ይወ​ር​ዳል፤ መው​ጫ​ውም በባ​ሕሩ አጠ​ገብ ነበረ።


የኤ​ፍ​ሬ​ምም ልጆች ድን​በር በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው እን​ደ​ዚህ ነበረ፤ የር​ስ​ታ​ቸው ድን​በር ከአ​ጣ​ሮ​ትና፥ ከኤ​ሮሕ ምሥ​ራቅ ከጋ​ዛራ እስከ ላይ​ኛው ቤቶ​ሮን ድረስ ነበረ፤


跟着我们:

广告


广告