1 ዜና መዋዕል 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የንፍታሌምም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጎኒ፥ ዬጽር፥ ሼሌም፥ እነዚህ አራቱ የባላ ልጆች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የንፍታሌም ወንዶች ልጆች፤ ያሕጽሔል፣ ጉኒ፣ ዬጽር፣ ሺሌም፤ እነዚህ የባላ ዘሮች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የንፍታሌም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም ነበሩ፤ እነርሱም ከባላ የዘር ሐጋቸው ይመዘዛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ንፍታሌም አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያሐጺኤል፥ ጉኒ፥ ዬጼርና ሻሉም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እነርሱም የቢልሃ ዘሮች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የንፍታሌም ልጆች ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም፥ የባላ ልጆች ነበሩ። 参见章节 |