Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:70 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

70 ከም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ዓኔ​ር​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ቤል​ዓ​ም​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ከቀ​ዓት ልጆች ወገን ለቀ​ሩት ሰጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

70 እንዲሁም እስራኤላውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ድርሻ ላይ ዓኔርና ቢልዓም የተባሉትን ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው ወስደው ለቀሩት የቀዓት ጐሣዎች ሰጧቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

70 እንዲሁም ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዓኔርንና መሰማሪያዋን፥ ቢልዓምንና መሰማሪያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ተሰጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

70 በምዕራብ በኩል ባለው በምናሴ ግዛት ደግሞ የዓኔርና የቢልዓም ከተሞች በዙሪያቸው ካሉት የግጦሽ ቦታዎች ጋር ለቀሩት ለቀዓት ጐሣ ቤተሰቦች ተመድበውላቸው ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

70 ከምናሴም ነገድ እኵሌታ ዓኔርንና መሰማርያዋን፥ ቢልዓምንና መሰማርያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ሰጡ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:70
4 交叉引用  

ኤሎ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ጋት​ሪ​ሞ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ​አ​ቸው።


ለጌ​ድ​ሶን ልጆች ከም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ወገን በባ​ሳን ያለ​ችው ጋው​ሎ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ አስ​ታ​ሮ​ትና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤


በይ​ሳ​ኮ​ርና በአ​ሴር መካ​ከል ቤት​ሳ​ንና መን​ደ​ሮ​ችዋ፥ ዶርና መን​ደ​ሮ​ችዋ፥ መጌ​ዶና መን​ደ​ሮ​ችዋ፥ የመ​ፌታ ሦስ​ተኛ እጅና መን​ደ​ሮ​ችዋ ለም​ናሴ ነበሩ።


ከም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ጠና​ሕ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዬባ​ታ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ ሁለ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告