1 ዜና መዋዕል 6:69 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ኤሎንንና መሰማሪያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰማሪያዋን ሰጡአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 ኤሎንንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 ኤሎንና መሰማሪያዋ፥ ጋት-ሪሞንና መሰማሪያዋ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 አያሎንና ጋትሪሞን ከግጦሽ መሬታቸው ጋር ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69 ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን ሰጡአቸው። 参见章节 |