Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 ለአ​ሮ​ንም ልጆች የመ​ማ​ፀ​ኛ​ውን ከተ​ሞች፥ ኬብ​ሮ​ንን፥ ልብ​ና​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ሴል​ና​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤ ኤስ​ት​ሞ​ዓ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 ለአሮን ዘሮች የመማፀኛ ከተሞች የሆኑትን ኬብሮንን፣ ልብናን፣ የቲርን፣ ኤሽትሞዓን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 ለአሮንም ልጆች እነዚህን የመማፀኛ ከተሞች ሰጡ፤ እርሱም፦ ኬብሮን፥ ልብናና መሰማሪያዋ፥ ደግሞ የቲር፥ ኤሽትሞዓና መሰማሪያዋ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

57-59 ለአሮን ልጆች የተመደቡ ከተሞች፥ የመማጠኛ ከተማ የሆነችው ኬብሮን፥ ያቲር፥ ሊብና፥ ኤሽተሞዓ፥ ሒሌን፥ ደቢር፥ ዐሻንና ቤትሼሜሽ ሲሆኑ የግጦሽ ቦታዎቻቸውንም ይጨምራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 ለአሮንም ልጆች የመማፀኛውን ከተሞች፥ ኬብሮንን፥ ልብናንና መሰምርያዋን፥ ደግሞ የቲርን፥ ኤሽትሞዓንና መሰማርያዋን፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:57
10 交叉引用  

የኤ​ዜ​ራ​ስም ልጆች፤ ኢያ​ቴር፥ ሞራድ፥ ጋፌር፥ ኢያ​ሎን ነበሩ፤ ኢያ​ቴ​ርም ማሮ​ንን፥ ሰማ​ዒን፥ የኢ​ስ​ቲ​ሞ​ንን አባት ይስ​ባ​ኤ​ልን ወለደ።


የኢ​ያ​ቴ​ርን ከተ​ማና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ዳቤ​ር​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤


ከይ​ሁ​ዳም ልጆች ነገድ፥ ከስ​ም​ዖ​ንም ልጆች ነገድ፥ ከብ​ን​ያ​ምም ልጆች ነገድ፥ እነ​ዚ​ህን በስ​ማ​ቸው የተ​ጠ​ሩ​ትን ከተ​ሞች በዕጣ ሰጡ።


ኢያ​ሱም፥ ከእ​ር​ሱም ጋር እስ​ራ​ኤል ሁሉ ከመ​ቄዳ ወደ ልብና አለፉ፤ ልብ​ና​ንም ወጉ።


ሌምና፥ ኤተቅ፥ አኖክ፥


የሳ​ምር ተራ​ራ​ዎች ፥ ኢዩ​ቴር፥ ሦካ፤


የካ​ህ​ናቱ የአ​ሮን ልጆች ከተ​ሞች ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ዐሥራ ሦስት ናቸው፤


跟着我们:

广告


广告