1 ዜና መዋዕል 6:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በግራቸውም በኩል የሚቆሙ ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቄሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በስተ ግራቸው በኩል ዐብረዋቸው ያሉት የሜራሪ ልጆች፤ የቂሳ ልጅ ኤታን፣ የአብዲ ልጅ፣ የማሎክ ልጅ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በግራው በኩል የቆመው የሦስተኛው የመዘምራን ቡድን መሪ የመራሪ ልጅ ኤታን ነበር፤ የእርሱም የቤተሰብ የትውልድ ሐረግ ከዚህ በታች በተመለከተው አኳኋን እስከ ሌዊ ይደርሳል፦ ኤታን፥ ቂሺ፥ ዐብዲ፥ ማሉክ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥ 参见章节 |