1 ዜና መዋዕል 6:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አሒሞትም ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃናም ጾፋይን ወለደ፤ ጾፋይ ናሐትን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥ 参见章节 |