Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ልጁ ተአት፥ ልጁ ኡር​ኤል፥ ልጁ ዖዝያ፥ ልጁ ሳውል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ልጁ ታሐት፣ ልጁ ኡርኤል፣ ልጁ ዖዝያ፣ ልጁ ሳውል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ልጁ ኢኢት፥ ልጁ ኡርኤል፥ ልጁ ዖዝያ፥ ልጁ ሳውል ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 አሲር ታሐትን ወለደ፤ ታሐት ኡሪኤልን ወለደ፤ ኡሪኤል ዑዚያን ወለደ፤ ዑዚያም ሻኡልን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኡርኤል፥ ልጁ ዖዝያ፥ ልጁ ሳውል።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:24
6 交叉引用  

ሌዋ​ው​ያ​ኑም የኢ​ዩ​ኤ​ልን ልጅ ኤማ​ንን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም የበ​ራ​ክ​ያን ልጅ አሳ​ፍን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ከሜ​ራሪ ልጆች የቂ​ሳ​ንን ልጅ ኢታ​ንን፥


አለ​ቃ​ውም አሳፍ ነበረ፤ ከእ​ር​ሱም ቀጥሎ ዘካ​ር​ያስ፥ ኢያ​ሔል፥ ሰሜ​ራ​ሞት፥ ይሔ​ኤል፥ ማታ​ትያ፥ ኤል​ያብ፥ በና​ያስ፥ አብ​ዲ​ዶም፥ ይዒ​ኤል በመ​ሰ​ን​ቆና በበ​ገና፥ አሳ​ፍም በጸ​ና​ጽል ይዘ​ምሩ ነበር።


ልጁ ሕል​ቃና፥ ልጁ አቢ​ሳፍ፥ ልጁ አሴር፤


የሕ​ል​ቃ​ናም ልጆች፤ አማሤ፥ አኪ​ሞት።


በቀ​ባ​ቃር፥ ኤሬስ፥ ጋላል፥ የአ​ሳፍ ልጅ የዝ​ክሪ ልጅ የሜካ ልጅ ማታ​ን​ያስ፤ የኤ​ዶ​ታም ልጅ የጋ​ላል ልጅ የሰ​ማያ ልጅ አብ​ድያ፤


አቤቱ፥ እንደ ቸር​ነ​ትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕ​ረ​ት​ህም ብዛት ኀጢ​አ​ቴን ደም​ስስ።


跟着我们:

广告


广告