1 ዜና መዋዕል 6:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የጌድሶንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ፥ ሰሜኢ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የጌርሶን ወንዶች ልጆች፤ ሎቤኒ፣ ሰሜኢ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እነዚህም የጌድሶን ልጆች ስሞች ናቸው፤ ሎቤኒ እና ሰሜኢ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጌርሾንም ሊብኒንና ሺምዒን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የጌድሶንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ ሰሜኢ። 参见章节 |