5 ልጁ ሚካ፥ ልጁ ሬካ፥ ልጁ ቤኤል፥
5 ልጁ ሚካ፣ ልጁ ራያ፣ ልጁ ቢኤል፣
5 ልጁ ሚካ፥ ልጁ ራያ፥ ልጁ ቢኤል፥
5 ልጁ ሚካ፥ ልጁ ራያ፥ ልጁ ባአል፥
የኢዩኤል ልጆች፤ ልጁ ሰማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፤
የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶር የማረከው ልጁ ብኤራ፤ እርሱ የሮቤል ነገድ አለቃ ነበረ።