1 ዜና መዋዕል 5:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአጋራውያንና ከኢጣርዮን ከናፋስዮንና ከናዳብዮን ጋር ተዋጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነርሱም የሀጋራውያን ነገዶች በሆኑት በየጡር፥ በናፊሽና በኖዳብ ሕዝቦች ላይ አደጋ ለመጣል ዘመቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአጋራውያንና ከኢጡር ከናፌስና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። 参见章节 |