1 ዜና መዋዕል 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነዚህም የቡዝ ልጅ የዮዳይ ልጅ የኢዮሳይ ልጅ የሚካኤል ልጅ የገለዓድ ልጅ የኤዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአቢካኤል ልጆች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እነዚህ ደግሞ የቡዝ ልጅ፣ የዬዳይ ልጅ፣ የኢዬሳይ ልጅ፣ የሚካኤል ልጅ፣ የገለዓድ ልጅ፣ የኢዳይ ልጅ፣ የዑሪ ልጅ፣ የሑሪ ልጅ፣ የአቢካኢል ልጆች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነዚህም የቡዝ ልጅ የዬዳይ ልጅ የኢዬሳይ ልጅ የሚካኤል ልጅ የገለዓድ ልጅ የኢዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአቢካኢል ልጆች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እነርሱም የሑሪ ልጅ የኢቢኃይል ዘሮች ሲሆኑ፥ የቀድሞ አባቶቻቸው አቢኃይል፥ ሑሪ፥ ያሮሐ፥ ገለዓድ፥ ሚካኤል፥ የሺሻይ፥ ያሕዶና ቡዝ ናቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እነዚህም የቡዝ ልጅ የዬዳይ ልጅ የኢዬሳይ ልጅ የሚካኤል ልጅ የገለዓድ ልጅ የኢዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአቢካኢል ልጆች ነበሩ። 参见章节 |