Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 እነ​ዚህ በስ​ማ​ቸው የተ​ጠሩ በወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ላይ አለ​ቆች ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች በዝ​ተው ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘረው ሰዎች የየጐሣቸው መሪዎች ነበሩ። የየቤተ ሰባቸውም ብዛት እጅግ በጣም እየጨመረ ሄደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች እጅግ በዝተው ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 የእነዚህም ቤተሰብ እየበዛ ሄደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች በዝተው ነበር።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:38
4 交叉引用  

በእ​ነ​ዚ​ያም ወራት ረዓ​ይት በም​ድር ላይ ነበሩ። ከዚ​ያም በኋላ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጆች ወደ ሰው ሴቶች ልጆች በገቡ ጊዜ ልጆ​ችን ወለ​ዱ​ላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም በዱሮ ዘመን ስማ​ቸ​ውን ያስ​ጠሩ ኀያ​ላን ሰዎች ሆኑ።


የሳ​ፋኤ ልጅ ዙዛ፥ የአ​ሎን ልጅ የይ​ዳያ ልጅ የሰ​ማሪ ልጅ የሰ​ማያ ልጅ፤


ለመ​ን​ጎ​ቻ​ቸው መሰ​ማ​ርያ ይሹ ዘንድ ወደ ጌራራ እስ​ኪ​ደ​ርሱ ድረስ ወደ ጋይ ምሥ​ራቅ ሄዱ።


የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች አለ​ቆች እነ​ዚህ ነበሩ፤ ዔፌር፥ ይስዔ፥ ኤሊ​ኤል፥ ዓዝ​ር​ኤል፥ ኢይ​ር​ምያ፥ ሆዳ​ይዋ፥ ኢየ​ድ​ኤል፤ እነ​ርሱ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን የታ​ወቁ ሰዎች የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告