Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ሁሉ እስከ በኣል ድረስ በእ​ነ​ዚህ ከተ​ሞች ዙሪያ ነበሩ። መቀ​መ​ጫ​ቸ​ውና ድር​ሻ​ቸ​ውም ይህ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 በእነዚህም ከተሞች ዙሪያ እስከ ባኣል የሚዘልቁ መንደሮች ነበሩ፤ መኖሪያቸው በዚሁ ሲሆን። የትውልድ መዝገብም አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 እስከ በኣልም ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩ መንደሮቻቸው ሁሉ ነበሩ። መቀመጫቸውና የትውልዳቸው መዝገቦች እነዚህ ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 በአካባቢያቸው በሚገኙ መንደሮች ይኖሩ ነበር፤ ይህም እነርሱ የሚኖሩበት ስፍራ እስከ ባዕላት ከተማ ይዘልቅ ነበር። እንግዲህ የስምዖን ዘሮች ስለ ቤተሰቦቻቸውና ስለሚኖሩባቸው ስፍራዎች መዝግበው ያቈዩት ጽሑፍ ይህ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 እስከ በኣልም ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩ መንደሮቻቸው ሁሉ ነበሩ። መቀመጫቸውና የትውልዳቸው መዝገቦች እነዚህ ናቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:33
4 交叉引用  

መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ኤጣም፥ ዓይን፥ ሬሞን፥ ቶኪን፥ ዓሻን፥ አም​ስቱ ከተ​ሞች፤


መሶ​ባብ፥ የም​ሌክ፥ የአ​ሚ​ስ​ያስ ልጅ ኢዮ​ስያ፤


በስ​ማ​ቸው የተ​ጻፉ እነ​ዚ​ህም በይ​ሁዳ ንጉሥ በሕ​ዝ​ቅ​ያስ ዘመን መጥ​ተው ድን​ኳ​ኖ​ቻ​ቸ​ው​ንና በዚያ የተ​ገ​ኙ​ትን ምዑ​ና​ው​ያ​ንን መቱ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ፈጽ​መው አጠ​ፉ​አ​ቸው፤ በዚ​ያም ለመ​ን​ጎ​ቻ​ቸው መሰ​ማ​ሪያ ነበ​ርና በስ​ፍ​ራ​ቸው ተቀ​መጡ።


እስከ ባሌቅ ድረስ በእ​ነ​ዚህ ከተ​ሞች ዙሪያ ያሉ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ሁሉ ናቸው። ይህም በባ​ሜት ላይ ወደ ደቡብ ያል​ፋል። የስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ ርስት በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告