Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች፤ ነሙ​ኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዛራ፥ ሳኡል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የስምዖን ዘሮች፤ ነሙኤል፣ ያሚን፣ ያሪን፣ ዛራ፣ ሳኡል፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪን፥ ዛራ፥ ሳኡል ነበሩ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ስምዖን፥ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዜራሕና ሻኡል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪን፥ ዛራ፥ ሳኡል፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:24
5 交叉引用  

የስ​ም​ዖን ልጆች፤ ይሙ​ኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የከ​ነ​ዓ​ና​ዊት ልጅ ሳዑል።


እነ​ዚህ በነ​ጣ​ዔ​ምና በጋ​ዲራ ከን​ጉሡ ጋር የሚ​ቀ​መጡ ሸክላ ሠራ​ተ​ኞች ነበሩ። እነ​ር​ሱም በመ​ን​ግ​ሥቱ ጸን​ተው በዚያ ይኖሩ ነበር።


ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብ​ሳም፥ ልጁ ማስ​ማዕ።


የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች፤ ይሙ​ኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የፊ​ኒ​ቃ​ዊ​ቱም ልጅ ሳኡል፤ እነ​ዚህ የስ​ም​ዖን ትው​ልድ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告