Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 እነ​ዚህ በነ​ጣ​ዔ​ምና በጋ​ዲራ ከን​ጉሡ ጋር የሚ​ቀ​መጡ ሸክላ ሠራ​ተ​ኞች ነበሩ። እነ​ር​ሱም በመ​ን​ግ​ሥቱ ጸን​ተው በዚያ ይኖሩ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ሰዎቹ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠሪዎች ነበሩ፤ በዚያም በመቀመጥ ለንጉሡ ሸክላ ይሠሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 እነዚህ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠራተኞች ነበሩ። በዚያ የንጉሡን ሥራ ለመሥራት በእርሱ ዘንድ ይቀመጡ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እነርሱም የቤተ መንግሥት ሸክላ ሠራተኞች ሆነው ነጣዒምና ገዴራ ተብለው በሚጠሩ ከተሞች ይኖሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ይህ ዝና ከቀድሞ ጀምሮ ነበረ። እነዚህ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠራተኞች ነበሩ። በዚያ በንጉሡ ዘንድ ስለ ሥራው ይቀመጡ ነበር።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:23
5 交叉引用  

መና​ቲም ጎፍ​ራን ወለደ። ሠራ​ኢ​ያም የጌ​ራ​ሲ​ምን አባት ኢዮ​አ​ብን ወለደ፤ እነ​ር​ሱም ጠራ​ቢ​ዎች ነበሩ።


ኢዮ​አ​ቄም፥ የካ​ዚባ ሰዎች፥ ኢዮ​አስ፥ በሞ​ዓብ አድሮ ስማ​ቸ​ውን፥ አብ​ዶ​ራ​ንና ተቂ​ኤም ብሎ የመ​ለሰ ሣራፍ ነበሩ።


የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች፤ ነሙ​ኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዛራ፥ ሳኡል፤


እኔ ግን እላ​ለሁ፥ “አማ​ል​ክት ናችሁ፥ ሁላ​ች​ሁም የል​ዑል ልጆች ናችሁ፤”


ነገርን የሚረዳ፥ በሥራውም ብልህ የሆነ ሰው፥ ወደ ነገሥታት ይቀርባል፤ በተዋረዱ ሰዎችም ፊት አይቆምም።


跟着我们:

广告


广告