Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የኢ​ያ​ል​ኤል ልጆች ዜፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣ​ር​ኤል ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የይሃሌልኤል ወንዶች ልጆች፤ ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲርያ፣ አሣርኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ይሃልኤልም ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲረያና አሳርኤል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የኤላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ። የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:16
3 交叉引用  

የዮ​ፎ​ኒም ልጅ የካ​ሌብ ልጆች ዔሩ፥ ኤላ፥ ነዓም ነበሩ። የኤ​ላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ።


የኤ​ዜ​ራ​ስም ልጆች፤ ኢያ​ቴር፥ ሞራድ፥ ጋፌር፥ ኢያ​ሎን ነበሩ፤ ኢያ​ቴ​ርም ማሮ​ንን፥ ሰማ​ዒን፥ የኢ​ስ​ቲ​ሞ​ንን አባት ይስ​ባ​ኤ​ልን ወለደ።


ሌዋ​ው​ያ​ኑም፥ ከቀ​ዓት ልጆች የአ​ሜ​ሳእ ልጅ መኤ​ትና የዓ​ዛ​ር​ያስ ልጅ ኢዮ​ሔል፥ ከሜ​ራ​ሪም ልጆች የአ​ብዲ ልጅ ቂስና የያ​ሃ​ሌ​ል​ኤል ልጅ ዓዛ​ር​ያስ፥ ከጌ​ድ​ሶ​ንም ልጆች የዛ​ማት ልጅ ዮአ​ክና የዮ​አክ ልጅ ኢዮ​አድ፤


跟着我们:

广告


广告