Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 የቄ​ኔ​ዝም ልጆች ጎቶ​ን​ያ​ልና ሠራ​ኢያ ነበሩ። የጎ​ቶ​ን​ያ​ልም ልጅ አታት ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 የቄኔዝ ወንዶች ልጆች፤ ጎቶንያል፣ ሠራያ። የጎቶንያል ወንዶች ልጆች፤ ሐታት፣ መዖኖታይ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 የቄኔዝም ልጆች ጎቶንያልና ሠራያ ነበሩ። የጎቶንያልም ልጅ ሐታት ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ቀናዝም ዖትኒኤልና ሠራያ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዖትኒኤልም ሐታትና መዖኖታይ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 የቄኔዝም ልጆች ጎቶንያልና ሠራያ ነበሩ። የጎቶንያልም ልጅ ሐታት ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:13
5 交叉引用  

ኤስ​ቶ​ንም ቤቶ​ራ​ፋ​ንና ፋሲ​ሓን፥ የቄ​ኔ​ዛ​ዊው የኤ​ሴ​ሎ​ምን ወን​ድም የነ​ዓስ ከተማ አባት ታሒ​ናን ወለደ፤ እነ​ዚህ የራፋ ሰዎች ናቸው።


መና​ቲም ጎፍ​ራን ወለደ። ሠራ​ኢ​ያም የጌ​ራ​ሲ​ምን አባት ኢዮ​አ​ብን ወለደ፤ እነ​ር​ሱም ጠራ​ቢ​ዎች ነበሩ።


የካ​ሌብ ወን​ድም የቄ​ኔዝ ልጅ ጎቶ​ን​ያል ያዛት፤ ልጁን አክ​ሳ​ንም ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ ሰጠው።


የካ​ሌ​ብም ትንሽ ወን​ድም የቄ​ኔዝ ልጅ ጎቶ​ን​ያል ያዛት፤ ሚስ​ትም ትሆ​ነው ዘንድ ልጁን ዓስ​ካን ሰጠው።


跟着我们:

广告


广告